በመቐለ ዪኒቨርስቲ የኢትዩያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ያለዉ ፕሮዳክሽን ሴንተር የችፑድ ተረፈ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመጠጥ ይፈልጋል በዚህ መሰረት ::

መቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የተጠየቀዉ ከዚህ በታች በተገለፀዉ መስፈርት ለህንፃ ጥገና የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፍልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ ሰነድ በመሙላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን::

መቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ በኣይናለም ግቢ ለሰራትኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በተገለፀዉ መስፈርት የመኪና ኪራይ የሚችሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፍልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ ሰነድ በመሙላት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለን::

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዱስትሪያል አውቶሜሽን የስልጠና ዕቃዎችና የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ቴክኖሎጂ የኤሌክትሪክ ገመድ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኤሌክትሪክ ገመድ፣ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር፣ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል