የ 21ኛ ክ /ጦር የዕቃ ግጂ ስልክ ቁጥር (0912487407) ዓዲ ግራት ካምፕ ለ 2007 በጀት ዓመት ለሰራዊት ግልጋሎት የሚዉሉ የፅዳትና የፅህፈት ማ/ል

በሰ/ዕዝ 21ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች ጠጠር እና ለሰራዊቱ ቀለብ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት ዕቃዎች በዘርፉ ተሰማርተዉ አግባብነት ያለዉ ንግድ ፈቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል