የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ፅህፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ንብረት የህትመት እቃዎች፣ አላቂ ንብረቶች እና የፅዳት መሳሪያዎች፣የፅህፈት መሳሪያዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ሞተር ሳይክሎች ሳይከሎች እና መኪና ሎደርና ሲኖትራክ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የህትመት እቃዎች ፣ እላቂ ንብረቶች፣ የፅህፈት መሳርያዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የኢሌከትሮኒክስ እቃዎች፣መኪና ሎደርና ሲኖትራክ/ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ፅህፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ንብረት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ማሽነሪዎች ሎደር/LOADERና ዳምፕ ትራክ/DUMP TRUCK በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል