የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2010 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ በምድብ 1 የኤሌትሪክ ዕቃዎች ምድብ 2 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቀዎች ምድብ 4 የቤት እና ቢሮ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ለትምህርት የተለያዩ መፅሃፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የኮምፒተርና ኮምፒዩተር ተዛማጅ ዕቃዎች እና ህትመት ሥራዎች ከህጋዊያን ነጋዴዋች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ምድብ ችሎት በትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ፅቤት የምትገኝ SZUZUKI- KIBITAR ኮድ 3-49118 አአ የሆነች የቤት መኪና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የስፖርት ትጥቅ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዩጰያ ሃላፍነቱ የተወሰነ ማህበር በኦሮሚያ ክልል በናዝሬት ኣዳማ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ጥገና የሚያከናዉን በት ወርክሾ የሚዉልግንባታ ለማሰራት በደረጃ 8 እና ከዛባታች የስራ ተቆራጭ የሆኑ በጨረታዉ አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ኮምፒዩተርና ፕሪንተር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ ጄኔሬተርና ፓምፕ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የኪችን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የዎርክሾፕና የላራቶሪ ዕቃዎች፣ የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ካላመነዳሪ፣ Textile laboratory equipment፣ የድንች መላጫ ማሽን፣ የሳር ማጨጃ እና የፅዳት ማሽን፣ Duplicator Machines, Automotive laboratory equipment, የተለያዩ ደንብ ልብሶች እና ጫማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኔትወርክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) በፈብሪካ ዎርክ ሾፕ የሚገጠም ተንቀሳቃሽ ጭስ ማዉጫ(Movable fume extractor ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::