የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለ2010 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸዉ የዉሃ ፓምፖች እና ኤሌክትሮ መካኒካል መለዋወጫዎች( Electrical Submersible pump set & ElectroMechanical Spare parts) አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግልለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የጋሮ አትክልት ፀረተባይ ኬሚካል ሞተር ሳይክሎች ጀነሬተር ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ መገልገያ መሳሪያዎችና የላቦራቶሪ እቃዎች፣ሰው ሰራሽ የእንስ/ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ኤለክትሮኒክስ የፅህፈት መማሪያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2010 ዓ ም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ : ፅሕፈት መሳሪያዎች : የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ/ጠ/መምሪያ የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሰመር ሰብል ፓምፕ፣ አቡጀዲድ እና የሲቪል አልባሳት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና ብረታ ብረቶች፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ድንጋይ እና አጠናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸው HDP፣ የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ፣ የመኪና ጎማና ስፔር፣ እስቴሽነሪ፣ የፅዳት መገልገያዎች፣ ክሎሪን፣ የሞተር ሳይክል ስፔርና፣ መፅሄት ህትመትና ሌሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለከተማ ልማት ፅህፈት ቤታችን አገልግሎት የሚዉል ፅሕፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርሰቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2010 በጀት ዓመት ለመማር ማሰተማር አገልገሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣላቂና ቆሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ለትምህርት ስርጭት ቀረፃ አገልግሎት የሚዉል (BACKUP) በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል