የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2010 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ በምድብ 1 የኤሌትሪክ ዕቃዎች ምድብ 2 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቀዎች ምድብ 4 የቤት እና ቢሮ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

1 ተጫራቾች የ2010 ዓም የታደሰ ህጋዊ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት ኣቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2 ተጫራቾች የተጫማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ና የየካቲት ወር 2010 ዓም ቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ለያንዳንዱ አንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመቀሌ ከተማ የትግራይ ልማት ማህበር 2ተኛ ፎቅ ቁጥር 375 በሚገኘዉ ማስተባበርያ ፅህፈት ቤት ወይም ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ አቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፍ መግዛት ይችላሉ

4 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ሚያዝ 22/2010 ዓ/ም ጀምሮ እስክ ጉንበት 1/2010 ዓ/ም ሲሆን ጉንበት 2/2010 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጧት 3:30 በመቀሌ የፕሮጀክቱ ማስተባበርያ ፅ/ቤት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

5 በጨረታ አሸናፊ የሆነዉ ኣቅራቢ ያሸነፈዉ ንብረት በወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀከት ፅህፈት ቤት ማስረከብ እንደአለበት ማወቅ ይገባል

6 ፕሮጀክት የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር

ለመቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416452 ሞባይል ቁጥር 0918445826 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ

ዉልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት 0910520195 / 0914723649 /0914780988

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo