ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስትፕሮጀክት የጠጠር 02 መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ የቢሮ እቃዎች (Office Furniture ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትምህርት ቤት የተለያዩ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የሚገለግሉ የትምህርት መሣራያዎች (መንቶስሪ) GUIDE LINE ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) በኣዲስ አበባ ዎይራ ሳይተ እና አዋራ ስራዎች ፕሮጀክት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሱ ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ኣንግል ኣይረን : ኣር ኤች ኤስ : ላሜራ እና ዋየር መሽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት የሆስፒታል ህንፃዎች ግንባታ ላማካሄድ ይፈልጋል

የትግራይ ክልክ መንገድ ሥራዎችኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ቆሚ ንብረት ኤሌክትሮኒክስ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :የስፔር መለዋወጫ : የደልድይ ቤሪንግ : ዲስፐንሰር እና ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዮ ዕቃዎችንና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2010ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚዉሉ የተለያዮ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል