ትራንስ ኢትዩጰያ ሃላፍነቱ የተወሰነ ማህበር በኦሮሚያ ክልል በናዝሬት ኣዳማ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ጥገና የሚያከናዉን በት ወርክሾ የሚዉልግንባታ ለማሰራት በደረጃ 8 እና ከዛባታች የስራ ተቆራጭ የሆኑ በጨረታዉ አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 በዚህ የስራ መስክ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር 2010 ዓም የከፈሉ መሆን አለባቸዉ የማስረጃዉ (ፎቶ ኮፒ ማያያዝ ያስፈልጋል )

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸዉን የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚጨምርና የማይጨምር መሆኑ በግልፅ መቀመጥ አለበት ካልገለፁ የጨረታ ዋጋዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ እነዳካተተ ይቆጠራል

3 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50 ለፍለዉ የጨረታ ሠነዱን ከ 6/7/2010 ዓም ከመቀሌ ዋና መቤት ከግዥ ንብረት ኣቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ ቢሮ ወየም ከናዝሬት ኦፕሬሽን ዩኒት (ኣዳማ) ቅርንጫፍ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታዉ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ በኩባንያዉ ትራንስ ኢትዩጰያ ሃላፍነቱ የተወሰነ ማህበር ስም ተዛጋጅቶ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል

5 ተጫራቾች በተሰጣቸዉ ሰነድ ዉስጥ በቻ ሞልተዉ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ኣንድ ኦርጅናል ኣንድ ፎቶ ኮፒ በተያየ ኢንቮሎፕ እስክ መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ መቀሌ ዋና መቤት ከግዥ ንብረት ኣቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ ቢሮ ወይም ከናዝሬት ኦፕሬሽን ዩኒት ኣዳማ ቅርንጫፍ ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ

6 ጨረታዉ በዚህ ቀን ማለትም 25 መጋቢት 2010 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቀሌ ዋና መ/ቤት በትንሻ ኣደራሽ እና በናዝሬት ኦፕሬሽን ዩኒት (ኣዳማ) ቅርንጫፍ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ የተማላ ከሆነ ጨረታዉ በተጠቀሰዉ ሰዓት ይከፈታል

7 የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ 10 ቀናት ዉስጥ ኩባንያችን ባዘጋጀዉ የዉል ስምምነት ሠነድ ዉል መፈፀም ይኖርባቸዋል

8 ኩባንያችን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ በስቁ 0344408205 / 0344416439

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo