የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ኦፊስ ኢኩፕመንት) መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች እና አገልግሎቶች የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የፎቶ ኮፒ እና የማባዣ ማሽኖች የመለዋወጫ እቃዎች ጥገና፣ የበር እና መስኮት የመስትዋት አቅርቦትና ጥገና፣ የምግብ ቤት ማሽኖች ጥገና፣ ለሶስተኛ ወገን ማስተላለፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የጄኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ማሽኖች፣ የብየዳ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የክችን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት የካልሲያም ሃይ/ክሎራይት፣ የሪኤጀንትና መለዋወጫዎች፣ኣልሙኒየም ሳልፌት ሃይድሬት፣ የውሃ ጥራት ላቦራቶሪ እቃዎችና እና መለዋወጫዎች ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚውሉ በጨረታ ቁጥር 06/2011 የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 2000 /ሁለት ሺ/ መፅሔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ የተለያዩ መጠን ያላቸው

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፖጋንዳ፣ ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለጀኔርተርና ዳቦ ማሽን፣ ለካምፕ እድሳት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮርደር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የTOYOTA IHZJ 75፣ የTOYOTA IHZJ 76፣ የTOYOTA IHZJ 79፣የTOYOTA IHZ 79L ደብል ጋቢና፣ የTOYOTA IHZJ 105፣ የVOLVO FH12 380፣ የቢሾፍቱ ባስ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽን ሾፕ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የጋራዥ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ቋሚ የጋራዥ መሣሪያ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ባትሪ እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሃብት ቢሮ ለቢሯችን አገልግሎት የሚውሉ የመኪና ስፔርፓርትና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል