ቸይን አፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ዴቨሎፕመንት መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 8/2004 በሚያዘው መስረት የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የስራ ክንውን የተፈቀደለት የአዲት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

የፍቅር ሰንሰለት ለሰብአዊና የአካባቢ ጥበቃ እድገት

የአዲት ጨረታ ማስታወቂያ


ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1.  የግብር ከፋይ መለያ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑ ግብር የከፈለ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

2.  ከኢ/ያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው።

3.  ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ፕሮፖዛል በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 -6፡30 ስዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡30 ስዓት ድረስ በአካል ወይም በፖስታ በአድራሻችን ማቅረብ ይኖርበታል።

4.    የጨረታው ምዝገባ ለታህሳስ 24 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

5.  ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

ትግራይ ዓዲዐግራት 03 ቀበሌ

ፖ.ሣ.ቁ 140

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0914 18 05 56

ቸይን አፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ዴቨሎፕመንት

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo