የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

ዝርዝር መግለጫ

መለክያ

ብዛት

የኣ/ዋጋ

ጠ/ዋጋ

የሚራገፈበት ዋጋ

1

እንግደ ማረፍያ ወንበር

ከኮንክሪት የተሰራ ወንበር class B ቁመቱ 1.20 ሜ ወርዱ 60 ሳ.ሜ

በቁጥር

150

በተለያዩ ክፍለ ከተሞች

1 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ እስከ 03/05/2011ዓ/ም 8:30 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚ መ/ቤት ኣድራሻችን እንዳማርያም ቤተ ክርስትያን ኣካባቢ ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን ኣግኣዚ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 መድረስ ያለበት ሆኖ በዛወ ቀን 9:00 ሰዓት ከሰዓት በኃላ ይከፈታል።

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና 10000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በጥረገንዘብ ማቅረብ የሚችሉ፤

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo