የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ ኤጀንሲ እና በስሩ ለሚተዳደሩ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2013 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፤ ሸልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ በጫማ ፣ የመኪና ባትሪዎች፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈትመሳርያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣ለደንብ ልብስ፣ልዩልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አንደኛ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብአቶች እና የእቃዎች ግዥ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት እገልግሎት የተለያየ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጀኔረተር እና የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥና ዴስከ ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ ፣ ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ፣ ወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የፅሕፈት ዕቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካል፣ዲናሞና የኤሌክትሪክ ቦርድ፣የላይብረሪ ማዘመኛ እቃዎች፣የብሮድካስትና ተዛማች እቃዎች፣ ጀነሬተር፣የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣Consultancy Service on (Roof) water Harvesting and preparation of Detailed Soil map፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ገዋኔ የግብር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ልዩ ልዩ ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች : የጽዳት እቃዎች ልዩ ልዩ የግብርና ልማት መገልገያ መሳሪያዎችን ብንግድ ዘርፉ ከተሰማሩ የሀገር ዉስጥ ኣቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርሲቲ የቪዲዮ ካሜራ እና መለዋወጫ ዕቃ ግዢ፣ የጣት አሻራ ማሽን ግዢ (Finger Print Machine)፣ የሩዝ አቅርቦት ግዢ፣ ትራክተር መኪና ግዢ፣ የጽዳትና ንጽህና መጠበቂያ ግዢ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል