ጉዳዩጉዳዩ-ለኣቅራቢዎች ጥሪ እንድታደርጉልን ስለ መጠየቅ ይመለከታል
ለዩኒቨርስቲያችን ማህበረሰብ ኣገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፁ የ ወንዶች ፀጉር ቤት፣የሴቶች ፀጉር ቤትና ልብስ ስፌት ኣገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ኣቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ኣቅም ያላቸዉ በዘርፉ የተሰማሩ ኣቅራቢዎች በናንተ በኩል ጥሪ ተደርጎ ከዩኒቨርስቲያችን ዋናዉ ግቢከ – 28/05/2017 ዓ/ም እስከ 11/06/2017 ከቀኑ 9 ዘጠኝ ሰኣት የመወዳደሪያ ሰነድ እንዲወስዱእንዲደረግልን እየጠየቅን ሰነዱ ከ 12/06/2017 ዓ/ም በ መቐለ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ ግዥና ንብረት ኣስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር C21-20 ሞሆኑ እናሳዉቃለን።