ዩናይትድ ስቲል ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ስክራፕ ንብረቶች ማለትም

መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል PUPVC , PIPE and FITING Water Quality Laboratory Accessories Chemicals and Reagents መግዛት ስለፈለገ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል:

መቀሌ ዉሃ አገልግሎት ጽቤት የ 2007 ዓ/ም የሚገለግል Physical Verification , Listing and Valuation of all Assets / አሴት ቫሌሽን / ለማሰራት ሰለሚፈልግ በግልፅ የጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል::

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር መቀሌ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ንበረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ አዲስ ህንፃ የኤሌትሪክ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::