ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰነ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ፣ ሎብልድ ከነ ተሳቢው፣ ብሎ ቦርድ፣ ሚኒባስ ሁለት፣ ቸክ ኣፕ ኣይሱዚ፣ ፎርክሊፍት ( ኣምስት) ፣ ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ውስጥ ከፕሮጀክት የተረፉ የህንፃ መሳሪያዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የተለያዩ መጠን ያላቸው ዛሚል ስትራክቸር (Zamil steel structure ) ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ዩ ፒቪሲ ፓይፕ (U PVC pipe) ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ስቴይንለስ ስቲል ፓይፕስ(Stainless steel pipes) 40Kw 3 out let መጠን ያላቸው ሳብ መረሲብል ፓምፕ (submersible pump)፣ የዘይት በርሚል (Oil drum) ፣የተለያዩ ቀረጥራጭ ብረቶች(Scrap metals) እና ኣቡጀዲድ ጨርቅ (Abujadid) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰኑ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ ባስ፣ ሎቤልድ ከነ ተሳቢው ብሉ በርድ ባስ፣ ኤሌክትሪካል ቻርጅ ፎርክሊፍት (ሁለት) ፣ ፎርክሊፍት (ኣንድ) ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርራይዝ ሃላ/የተ/የግ/ማ (ማጋርመንትና ቴክስታይል ፋብሪካ ) የተለያዩ ቁርጭራጭ ብረት እና የተለያዩ ሽበዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል