የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳዮች ቢሮ ለ 2009 ዓም ለሚካሄዳቸዉ የመላ ለኢትዩጰያ ትምህርት ቤት ስፖርት ዉድድር አገለግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የስፖርት ኣይነት ትጥቆች: ስፖንጅ ፍራሽ : ብርድ ልብስና ትራስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ በ2011 ዓ.ም ለስፖርት ውድድር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት ዓይነት ትጥቆችና የስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ወጣቶች ስፖርት ጉዳይ ቢሮ የተለያየ መጠንና ብዛት ያላቸው የስፖርት ትጥቆች እና መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል