የኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የገጠርና ከተማ የመንገድ ኤጀንሲዎች ለመንገድ ጥገና የ2011 ዓ.ም በጀት የመደብ ሲሆን ከዚሁ ከተመደበው በጀት ውስጥም ለመንገድ ኤጀንሲዎች ለሚሠሩት የመንገድ ጥገና ሥራ የኮንስልታንሲ ሰርቪስ ጨረታ አጫርቶ ለመንገድ ኤጀንሲዎች እንዲያቀርቡ የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽንና መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ለዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መንገድ ልማትና አስተዳደር ከኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ በተሰጠው ሙሉ ውክልና መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ማሟላት የሚችሉ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል