የትግራይ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ትራክተርና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር የሚገኙ የመሬት ኣስተዳደር አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያዎች ( Procurement of Stationery) ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሰንጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት /LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘ በጀት ተሽከርካሪዎች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይልፈጋል።

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ እና የጓሮ አትክልት ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡ መስሪያ ቤታችን ግዢውን የሚፈፅመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ይሆናል።

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ግዥ እና አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል