በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም በሰሚት ቁ. 2 መቀሌ ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም መቀሌ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት የሚሆኑ fiber glass water tank /የውሃ ሮቶ/ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል