በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት የጨው መሬት ሥራ የሚሆኑ ዕቃዎች ላስቲከ፤ ቱቦ ፤ ማተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤት በበሪህሌ ወረዳ ዓሳ ኣል ሀይቅ በ2012 በጀት ዓመት የጨው መሬት ዝግጅት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል