በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ የባህል ማዕከል ዲዛይን ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለሙዚቃ ባንድ የሚያስፈልጋቸውን ዘመናዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል