በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለሙዚቃ ባንድ የሚያስፈልጋቸውን ዘመናዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የባህልና ቱሪዝም ቢሮ
  1. ጨረታዉ የወጣበት ቀን :4/1/2013
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : 16 ኛዉ ቀን 4:00 ሰዓት
    ጨረታዉ የሚፈትበት ቀን  :  16 ኛዉ ቀን 4:30 ሰዓት
  2. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  3. የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
  4. የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር(tin number) የምዝገባ ወረቀት ያላቸው። 
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውንና ለዚህ ማረጋገ።ጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ። 
  6. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ (specification) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ 
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር በመክፈል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናቶች ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳዳር ቢሮ በማቅረብ ሙግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 
  8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀንው፡፡ 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0921271793 

የአፋር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሰመራ 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo