በአፋ/ብ/ክ/መንግስት አፋምቦ ወረዳ ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2012 በጀት አመት ካፒታል በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።