የመቀሌ የአካባቢና የደን ምርምር ማዕከል የፅህፈት መሳርያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒተርናየኮምፒተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ እንዲሁም የፈርንቸር ዕቃዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኣካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት የመቀለ የኣካባቢና የደን ምርምር ማዕከል ለሰራተኛ የሚያገለግሉ ጫማ ና ጃንጥላ፣ የተሰፉ ልብሶች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች ና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ማስክና የእጅ ጓንት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡