ስፔሻል ኢዱኬሽናል ኒድስ ኢን ትግራይ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የበጎ አድራጎት ድርጅትና ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 8/2004 በሚያዘው መሰረት እ.ኤ.አ የ2018 የበጀት ዓመት የስራ ክንውን ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን በማወዳደር መምረጥ ይፈልጋል