የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ሎት 2 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ኤለክትሮኒክስ እና ካዝናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ኮምፒተር ፕሪንተር ዩፒኤስ እና ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ኮምፒተር ፕሪንተር ዩፒኤስ እና ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራት ክልል ትምህርት ቢሮ ሎት 1 ሞተር ሳይክሎች ሎት 2 የፕላዝማ መለዋወጫ እቃዎች ሎት 3 የፕላዝማ ኔትዎርክ ዝርጋታ ሎት 4 የ 0 ክፍል ተማሪዎች የዉስጥ ክፍል ትም ት ማስተማርያ indoor በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋል