የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግል ሎት አንድ ጀነሬተር ግዢ ሎት ሁለት አልሙኒየም ሳልፌት ሃይድሬት ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፐሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2010 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሕክምና መሣሪያ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ ሀሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ ጠጠር Ø2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ Soft wire 1.5 mm ፣Mold Oil ፣ ጥቁር ድንጋይ፣ የፎርም ወርክ ጣውላ (Board with 4m length, 30cm width and 2.5 mm thickness for form) እና የተለያዩ መጠን ያለቸው ባህር ዛፍ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጀነሬተር የሚያገለግሉ እቃዎች፣ የRO water Treatment spare part እቃዎች and maintenance service ስራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ይን አፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ዴቨሎፕመንት›› መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 8/2004 በሚያዘው መስረት የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የስራ ክንውን የተፈቀደለት የአዲት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

ቸይን አፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ዴቨሎፕመንት መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 8/2004 በሚያዘው መስረት የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የስራ ክንውን የተፈቀደለት የአዲት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐሌ ደንጎላት ሳምረ -ፊናርዋ -ፕሮጀክት የሰራተኞች ኣልባሳት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2011 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰኑ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ ባስ፣ ሎቤልድ ከነ ተሳቢው ብሉ በርድ ባስ፣ ኤሌክትሪካል ቻርጅ ፎርክሊፍት (ሁለት) ፣ ፎርክሊፍት (ኣንድ) ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል