ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሾ /መንግቢን/ እና የጥጥ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመቐለ ኣሉላ ኣባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ለኣንዳንድ የንግድ ስራ የሚውሉ ዲጂታል ማስታወቂያ (በኮንሴሽን) ለጫማ ማስዋብና ለኢንፎርሜሽን ዴስክ (ቡዝ) ቦታዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የእግረኛ መንገድ ታይል የማቅረብና የማንጠፍ /Supply and apply footway cement tiles / ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ / sub contract/ ለማሰራት ይፈልጋል::

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የ Reforcement concrete pipe # 100 መግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 14/05/2011 ጀምሮ እስከ 20/05/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 20/05/2011 ዓ/ም በጧት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ከ1-11 ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) መቀሌ ቅርንጫፍ በ05 ቀበሌ ኮንዴምኔም መጨረሻ ኣካባቢ የሚገኘው በ5230 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የዞታ፤ 1-ዙርያው 289 ሜትር የሆነው ቦታ በቆርቆሮ ለማሳጠር፣ ሁለት መግቢያ በር ለማሰራት፣ 3- የግንባታ እቃዎች ማስቀመጫ15 ሜትር*በ30 ሜትር የሆነ ግዚያዊ የቆርቆሮ መጋዘን ለማሰራት፤4- እንዲሁም 4ሜትር*በ10 ሜትር ላይ ያረፈ የግንባታ ባለሙያዎች ቢሮ ውጪው ግድግዳ በቆርቆሮ ሆኖ የውስጥ በኩል ግድግዳ በችፑድ የሚሰራ በጨረታ ኣወዳድሮ በባለሙያዎች ለማሰራት ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽንና ዋኪቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ልማት ማህበር በፈረስ ማይ ከተማ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል (ምዕራፍ አንድ ህንፃ ፕሮጀክት ) ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ፍላፕ እና ባትሪ፣አቡጀዲድ እና ሻሽ፣የተለያዩ የጋራጅ መርጃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ፍላፕ እና ባትሪ፣አቡጀዲድ እና ሻሽ፣የተለያዩ የጋራጅ መርጃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል