አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል የኤሌክትሪካል ሳብመርሲብል ፓምፕ እና አስፈላጊ መለዋወጫ እቃዎች (ማንዳቶሪ አክሰሰሪ)፣ የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል (ክሎሪን) እና የላብራቶሪ እቃዎች እና ሪኤጀንት ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግል የፑስተር ፓምፕ እና የተለያየ መጠን ያለው ትቦዎች ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል የኤች ዲ ፒ ትቦ ሲ ኣይ/ ዲ ሲ ኣይ ጂ ኣይ/ሲ ኣይ እና ኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያ (ፊቲንግ) በግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች በEBCS Igray Regional Branch Ec2R FCDO Project የገንዘብ ድጋፍ ለመጠጥ ውሃ መስመርና ቧንቧዎች (ሃንድ ፓምፕ) የጥገና መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅ/ፍ ጽ/ቤት በደቡባዊ ምስራቅ ዞን በሃገረ ሰላም እና ዶግዓ ተምቤን EROS-FRC emergency response operation 2024- 2025 project Spring water scheme rehabilitation and water pipe line extension works in Dogua Temben and Hagereselam woredas ለማሰራት ግልጽ ጨረታ በደብዳቤ ቁጥር 384/36/83 29/01/2017 ዓ/ም መውጣቱ ይታወሳል ::

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2013 በጀት ዓመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸው ኤች ዲ ፒ ቱቦ ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም መቀሌ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት የሚሆኑ fiber glass water tank /የውሃ ሮቶ/ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም በሰሚት ቁ. 2 መቀሌ ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል