ለ ደቼቶ ጋላፊ ኤሊ ዳሃር መንገድ ስራ ፕሮጀክት
ለ ሙስሊባዳ ዳሉል መንገድ ስራ ፕሮጀክት
ለ መቀሌ -ዳንጎላት-ሳምረ-ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለ ኣርም ፋውንዴሽን ፕሮጀክት
ለ መቀሌ-ዓዲ ጉዶም ውቅሮ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክት ለሚገኙት
ለ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት
ለ መቀሌ ባለ 3 ኮከብ ሆቴል
ለ ኣርታኤሌ ኣህመድ ኢላ ፕሮጀክት የሰራተኞች ኣልባሳት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1 ተጫራቾች በዘርፉ የኣቅራቢዎች ፍቃድና ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ በዘርፉ የስራ ልምድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፤
2 ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስተና 50000.00 በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ በተጠቀሰው መሰረት ተጫራች የሰነድ ኣቀራረብ በ2 ኢንቨሎፕ መዘጋጀት ኣለበት።
3 ፋይናንሻል ሰነድ ከመወዳደሪያ ሰነድ ጋር ተያያዥ ሲሆን
4 የታደሰ ንግድ ፍቃድ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (ሲፒኦ) በድርጅቱ ስም የተፃፈ እንዲሁም የሰሩበት መልካም የስራ ኣፈፃፀም የሚገልፅ የስራ ልምድ በወሩ ግብር የከፈሉበት ሰርቲፊኬት የመሳሰሉት የያዙ ይሆናሉ፤
5 ኣሸናፊ ድርጅት ማሸነፉን ከተገለፁት ወይም ውል ካሰረበት ግዜ ጀምሮ በ45 ቀናት ሰርቶ ማስረከብ የሚችል፤
6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 12/04/2011ዓ/ም እስከ 23/04/2011 ዓ/ም ባሉት ተከታታይ 10 ቀናቶች የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በኣክሱም ሆቴል ኣጠገብ የሚገኘው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ቢሮ የማይመለስ 100.00 (መቶ) ብር በመግዛት ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ23/04/2011ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በ8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን የጨረታው ዝርዝር በጨረታው ሰነድ የሚገኝ መሆኑ እያሳሰብን ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
6 ጨረታው ተወካዮች ካልተገኙ ጨረታው በተቀመጠለት ፕሮግራም መሰረት ይከፈታል።