በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀትዓመት የብሮድካስትና ተዛማጅ እቃዎች በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የማሽነሪ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በቻት ከተያዘ ቀዋሚ እቃዎች በጨረታ : አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

መቐለ ዩኒቨርስቲ ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የአገልግሎት ምስጫና ና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎቱ ለመግዛት ተፈልገዋል ::

መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች ጫማዎች እና ጓንት እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hard tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል ::

መቐለ ዩኒቨርስቲ ለአሸንዳ በዓል አገልግሎት የሚውል የሙዚቃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር : የትግራይ ክልል _ ቅ/ጽ/ቤት ለሚያካሂደው PERCS/NLRC Multi Sector Tigray Crisis Emergency Response Project አገልግሎት የሚውሉ የተለያዪ የቢሮ የፐ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡