ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የ Reforecement Concrete pipe 100 ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ኤሌክትሮድ ማይልE6013, Ø3.2* 350mm, ፖሊሽንግ ዲስክ180*22mm እና ብርጭቆ ወረቀት(Sandpaper canvas P60 ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ውስጥ ከፕሮጀክት የተረፉ የህንፃ መሳሪያዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የተለያዩ መጠን ያላቸው ዛሚል ስትራክቸር (Zamil steel structure ) ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ዩ ፒቪሲ ፓይፕ (U PVC pipe) ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ስቴይንለስ ስቲል ፓይፕስ(Stainless steel pipes) 40Kw 3 out let መጠን ያላቸው ሳብ መረሲብል ፓምፕ (submersible pump)፣ የዘይት በርሚል (Oil drum) ፣የተለያዩ ቀረጥራጭ ብረቶች(Scrap metals) እና ኣቡጀዲድ ጨርቅ (Abujadid) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ የፅዳት እቃዎች እና ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት የአደጋ መለካከያ ( ሴፍቲ ማተሪያልስ) እና የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ፕሮጀክታችን መቐሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የMetal work (RSH) ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ

የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2011 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውሉ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ/ የማሽን /መሳሪያ/ ኪራይ /ኤሌክትሮኒክስ እና የቅየሳ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል