ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ ኣካባቢ በሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የዋለ ያገለገለ እንጨት መሸጥ ይፈልጋል።

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመቐሌ ከተማ ጽሕፈት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቡልዶዘር እና ግሬደር፣ ጀነሬተር፣ አስፋልት /ሬንጅ/፣ ሰርቨር፣ የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ የአህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (17-01R) ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚሰጡ የኣፈር፣ የድንጋይ፣የጋራንቲ ለጠጠር፣ ለቤዝ ኮርስና ለኣሸዋ ማመላለሻ ከ16 ሜ/ኩብ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የኣልሙኒየም፣ ብረት እና ’MDF እንጨት ስራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ Aluminum Steel% Pre painted MDF Works Supply and Fix ስራ ግዥ ለመፈፀም ፣ህጋዊ ተወደዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ Sub contract ለማሰራት ይፈልጋል።

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የMetal works ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ፤

የትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ከሚሰራቸው የተለያዩ ስራዎች ማለት Supply and implantation of data center system components and video conference service materials ,Supply, installation and configuration of Network infrastrucre for sector office ,Supply video conference and Network materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሎት አንድና ሁለት ለመግዛትና ለማሰራት፣ ለሎት ሶስት ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘተዘረው መስፈርት ያሟሉ ይጋብዛል

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮምፕሮሰር በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/023/2018 በ 26/12/2018 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።