የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ሴክተር ልማት /LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት የእርሻ መገልገያ ፤ መሳሪያ/ ቾፐር/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የፋውንቴን ሲቪል ስራ፣ ኤሌክትሪካል ስራ እና ሳኒተሪ ስራ ኣቅርቦትና ግንባታ ስራ / Fountain civil works; Electrical works and Sanitary Works supply and Apply works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ቢሮ የህትመት ሥራዎች እና የታብሌት ኮምፒዩተሮች ከህጋውያን ነጋዴች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አየር ሃይል ለሰሜን አየር ምድብ ሰራዊት ኣባላት ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ደረጀውን የጠበቀ ሶስት /03/ ባለ 12 ወንበር ደረጃ ኣንድ ሚኒባስ፡ ሁለት /02/ ባለ 45 ወንበር ደረጃ መለስተኛ ኣውቶብስ እና ኣንድ /01/ ባለ 61 ወንበር ደረጃ ኣንድ ኣውቶብስ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ባለንብረቶች ከታች ሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ጥሬ እቃዎችና አትክልቶች ፣ የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች /ድጋሚ/፣ ነጭ ጤፍ በዩኒቨርሲቲው ናሙና መሰረት ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኒው ሚሊንየም ኮሌጅ ህጋዊ የኦዲት ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ኣጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዓዲ ሽሑ- ዲላ - ሳምረ ለሚያሰራው የመንገድ ፕሮጀክት የዲዛይን ሳይት ላይ በየቦታው የከተሞቹ የኣፈር ናሙናዎችን ወደ ዋናው መ/ቤት /ኣ/አበባ/ ለማምጣት የትራንስፖርት ኣገልግሎት የሚሰጥ ኣንድ/1/ በጥሩ በይዞታ ላይ የሚገኝ የጭነት /ISUZU/ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ሾፌር ከኣካራይ ሆኖ ለኣድ ዙር ጉዞ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ የኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት በፕሮጀክቱ የሚሰራቸው ስራዎች የሚውሉ ሃይሉክስ ፒክኣፕ /D4D/ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡