የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አየር ሃይል ለሰሜን አየር ምድብ ሰራዊት ኣባላት ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ደረጀውን የጠበቀ ሶስት /03/ ባለ 12 ወንበር ደረጃ ኣንድ ሚኒባስ፡ ሁለት /02/ ባለ 45 ወንበር ደረጃ መለስተኛ ኣውቶብስ እና ኣንድ /01/ ባለ 61 ወንበር ደረጃ ኣንድ ኣውቶብስ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ባለንብረቶች ከታች ሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢፈዲሪ አየር ኃይል

በመሆኑም ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት በሰሜን ኣየር ምድብ ዕቃ ግዥ ክፍል በመገኘት ሰነዱን በተባለው መሰረት መጫረት የምትችሉ ሲሆን መድቡ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በጨረታው የማይገደድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

                                  ለበለጠ መረጃ 0344-405260 መደወል ይችላሉ፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo