መስሪያ ቤታችን መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ ለፕሮጀክቱ ኣገልግሎት የሚውሉ ቫይቭሬተር እና የተለያዩ ውሃ ፓምፕ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የፅሕፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት በሕንጣሎ ኣላጀ ወረዳ በዓይባ ቀበሌ ኣንድ የኩሬ ማጎልበት /Spring development/ እና ኣንድ በእጅ የተቆፈረ የተሟላ የውሃ ጉድጓድ / hand dug well/ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን እዝ ጠ/መምሪያ የኮንስትክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ ለፕሮጀክቱ ኮንክሪት የሚያጋጉዙ ከ8ሜ/ኩብ ኮንክሪት እና ከዛ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤

ለ3ኛ ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ቶዮታ ፒክኣፕ ሞዴል 75LG1 በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶች

ዳሽን ባንክ ኣክስዮን ማህበር መቀሌ ዲስትሪክት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቀዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ፖሊትዩን ትዩፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል