ኢማጅን ዋነ ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች ከ 10,000 /ዓስር ሺ/በላይ የቤተ ንባብ መፃሕፍቶችን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት እና የቆዳ ጫማዎች፣የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስፈጨትይፈልጋል

የወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት በ2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ ማሽላ እና ማሾ (mungbean) እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተመለከተዉን መስፈርት የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታዉ መካፈል ይፈልጋሉ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ክትትል፣ ቁጥጥር፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የማማከር አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል /ከሎሪን/ (Calcium Hypochlorite) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል

የ ትግራይ ልማት ማሕበር ጨርጨር መለስተኛ ሆስፒታል (ምዕራፍ አንድ ህንፃ ፕሮጀክት በሎት እንድ ፤ እንዲሁም ቀለ፣ዓፀፃና ዓዲ ወያነ ኣንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ደግሞ በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋል

ለሦስተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡

ትካልና ዲቢኤል ኢንዳስትሪ ሓ.ዝ.ዉ.ማ ደረጃ Bን : Cን ተረፈ ምህርቲ ( Knitting Rags) ብግምት 250 ኩንታል ብጨረታ አወዳዲሩ ክሽይጥን ምስ ጨረታ ሰዓርቲ ናይ 06 (ሽድሽት) ኣዋርሕ ኩንትራት ከኣስር ይደሊ

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች / የህንፃ መሳሪያዎች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።