ቃሊቲ ኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ በኣፋር ክልል ኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት የፕሮጀክቱ የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ለዶዘር /CAT D8R/ ና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት (DRDIP) ከዚህ በታች የተጠቀሱት የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎች ይፈልጋል፡፡

የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ፓምፕ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ኣሸዋ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በመቐለ ዋና መ/ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ፎቶ ኮፒዎች፣ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች እና ኮምፒተሮች ሲበላሹ የጥገና ኣገልግሎት ለማግኘት በጨረታ ኣወዳድሮ ውል ለማሰር ይፈልጋል፡፡

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2019/2020 ዓ.ም ምርት ዘመን ፀረ-አረም ጅምላ ጨራሽ/ አይመርጤ (non selective_herbicide chemical) ኬሚካል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ 2011 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች Audit Firms) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

የውጊያ ድጋፍና የውጊያ ኣገልግሎት ድጋፍ ማሰልጠኛ ማእከል መ/ቤቱ ኣገልግሎት ሲያገለግሉ የነበሩ ዝርዝራቸው በኣባሪው ላይ የተጠቀሱ የተለያዩ ንብረቶች ኣይነቶች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐሌ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደበል ጋቢና ፒክ ኣፕ/Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱ ችሎ ሌላው ወጪ ባለ ንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን በዚሁ መሰረት ለኣንድ ቀን የምታከራዩበትን ሂሳብ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታቀርቡ እያሳወቅን ተጫራቾች የሚከተሉትን መፈርቶች ማሟላት እንዳለባችሁ እናስታውቃለን፡፡

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡