መቐለ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ኣገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፁ የ ወንዶች ፀጉር ቤት፣የሴቶች ፀጉር ቤትና ልብስ ስፌት ኣገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ኣቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

ለዩኒቨርስቲችን ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁ የሸቐጣ ሸቐጥና የፕለይ ስቴሽን አገልግሎትች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተውረሱ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የንጽህና እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ቀዋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውን ንብረት በተሰጠው ስልጣን መሠረት በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ዓመት ከተያዘ የመቐለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት ለተርሚናል ጥገና ግብአት ጋራጋንቲ( Selected materials for terminal maintenance) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረ ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የWDB1317 ሞዴል ማርሰድስ ቫኩም ት (Vacum Truck) ሻንሲ ቁጥር WDB6760321k-130766 መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍ/ብሄር ችሎት የቤትና ቦታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ለሰራተኞች ዩኒፎርም እና የሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ