ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና ግብአት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የመንገድ ቀለም ቅብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የመቐለ የከተማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀትዓመት የሬድዮና ተሌቭዥ እቃዎች በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የዲስክቶፕ ኮምፒተር በሃገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ኣገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፁ የ ወንዶች ፀጉር ቤት፣የሴቶች ፀጉር ቤትና ልብስ ስፌት ኣገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ኣቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ኣገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፁ የ ወንዶች ፀጉር ቤት፣የሴቶች ፀጉር ቤትና ልብስ ስፌት ኣገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ኣቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

ለዩኒቨርስቲችን ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁ የሸቐጣ ሸቐጥና የፕለይ ስቴሽን አገልግሎትች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተውረሱ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የንጽህና እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡