የትግራይ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ትራክተርና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተሸከርካሪዎች እቃ : በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የተሸከርካሪዎች እቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ዘፈር መንግስታዊ አገልግሎት ፅ/ ቤት የሰዉ ሃይል ስራ ሂደት ለማዘመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን ቁጥር - ERMMB/NCB/005/2016 E.C / አ ወሎዎች ሊቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የኮምፒውተርና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ፣ ነጭ ጤፍ እና የውጭ አገር ሩዝ በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል