የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የገነት ጠብታ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ከዚህ በፊት በዓዲ ሓውሲ በነበረው ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የብረት በሮች እና የእንጨት በሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ መቐለ ዲስትሪከት የገነት ጠብታ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ይፈልጋል

አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የፍቅር ልጆች ማህበር ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /famix MS 5%/ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሽራሮ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተለያዩ ጊዚያት ተይዘውና ተወርሰው በአዲነብሪ ኢድ የውርስ መጋዝን የሚገኙ እቃዎች ማለትም ምግብ ነክ እቃዎች ፤ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የቢሮና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ ዕቃ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡