መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል ::

መቐለ ዩኒቨርስቲ የቀለም መቀባት አገልግሎት ግዥ

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት (አትክልት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ችሎት የቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን የመቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሰራተኞች የጧትና ከሰዓት ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ የሙሉ ቀን ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ ባለ ግማሽ ሊትር እሽግ ውሃ አቅርቦት ግዥ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በቦቴ የውሃ አቅርቦት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ ባለ 3 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ፣ ባለ 4 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ እና በባለ ባህላዊ የምግብ አዳራሽ የሆቴል አገልግሎት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ለአሸንዳ በዓል አገልግሎት የሚውል የሙዚቃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዕላል ሓባር ሪልእስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ በዓዲሓ ለምያሰራው B+G+10 ህንፃ ዲዛይን ማሰራት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ደረጃ 4 (ኣራት)ና ከዚያ በላይ የሆናቸሁ ኣማካሪ ድርጅቶች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ለአቶ አታኽልቲ ሐጎስ ዝዝጊ ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል::