በሀገር የመከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ስር በ4ኛ ሜ/ክ/ ጦር በመስሪያ ቤታችን አገልግሎታቸውን የጨረሱ የሚወገዱ ንብረቶች፡ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረት ፡የተለያዩ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች የተለያዩ የማብሰያ እና የመመገቢያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስትር የሰ/ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  1. የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረት 
  2. የተለያዩ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች 
  3. የተለያዩ የማብሰያ እና የመመገቢያ ዕቃዎች 

ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከተ/ቀ 1-3 የተዘረዘሩት የንብረት ዓይነቶች ለእያንዳንዳቸው ብር 50 (ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ኩሓ ማይባንዲራ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር በንብረት እና አስተዳደር ቁጥጥር ዴስክ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣከወጣበት ቀንጀምሮየጨረታሰነድንበመግዛትበቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳውቅን ጨረታውን ጥር 13/05/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለተጨማሪ ማብራሪያ 

ስቁ፡-0342401028/0344420309 

በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር መምሪያ 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo