በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት( 1701R) ለፕሮጀክት ሰራቶኞች ኣጎልግሎት የሚዉል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በፕሮጀክቱ ሱም የተዘጋጀ

3 ተጫራቾች በዋጋ መሽጫ ቅፁ የኣንድ ኪሎ ወይም የኣንድ ዋጋ ከቫት በፊት መሙላት ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከ 27/03/2012እስከ 04/04/2012 ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለዉን የመከለከያ ባለ ሶስት ኮኮብ ሆቴል ፎቀ በሚገኝዉ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ 100 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

5 ጨረታዉ 04/04/2012 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

6 ፕሮጆክቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

ስልክ ቁጥር 09 86 89 46 32

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo