መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች: በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

የጨረታመስፈርት

1   ተጫራቾችቫት(VAT)ተመዝጋቢ እና  የ2007 /2008 ዓ.ም  የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ::

2 ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶኮፒ  በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅ ያከወጣበት   ከ30/11/2015 እ.ኤ.አጀምሮ እስከ 04/12/2015 እ.ኤ.አ  ከሰአት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መስራያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ  የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::

3  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ  ሲፒኦ CPO ለፅዳት  አገልግሎት  እቃዎች ብር  5,000.00 (አምስትሺ)  ብር:  ለፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ብር 10,000.00  (አስር ሺ ብር)  ሲፒኦ በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው::በፖስታ ያልታሸገ  ሲፒኦ( CPO) ወይም ጥሬገንዘብ ተቀባይነት የለዉም::

4 ጨረታዉ 04/12/2015 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ከሳት  በሆላ ከቀኑ  8:30  ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና  መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::የጨረታዉ ዝርዝ ሰነድ ከፈለጉ በስራ ሰዓት መቐለ ዋና ቢሮ ወይም ከአዲስ አበባ ቅርንጫ ቢሮ መዉሰድ ይችላል::

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT)ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡ ትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማ ከደረሳቸዉ ቀን  ጀምሮ ከ 5- 6 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለ ድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱሌላአማራጭ ይወስዳል::

7   ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም::

8  ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም::

9 ተጫራቾች  ተጫርተዉ  ያሸነፉት  ዕቃ  መስፍን ዋና መስራያ  ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ ሌላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::

10   ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo