በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ዕዝ ጠ/መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ የመመገቢያ፣ የማብሰያ የቢሮ ዕቃዎችህክምና ዕቃዎችእናየሙዚቃ መሳሪያዎች አጫርቶ መሽጥ ይፈልጋል።

በሀገር መከላከያ ሚኒስትር የሰ/ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • የተለያዩ ያገለገሉ የመመገቢያ፣
  • የማብሰያ የቢሮ ዕቃዎች
  • ህክምና ዕቃዎች እና
  • የሙዚቃ መሳሪያዎች አጫርቶ መሽጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከህዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2012 ዓም ድረስ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ሰነዱን በሰ/ዕዝጠቅ መምሪያ የፋይናንስ ክፍያ ክፍል በመግዛት እንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡ 

የሰ/ዕዝ ንብ/አስወጋጅ የጨረታ ኮሚቴው 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር 

የሰሜን ዕዝ መቅላይ መምሪያ 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo