ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የጽሕፈት መሳርያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ በኣቅራቢነት የተመዝገበ

2 በጨረታዉ የሚሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል

3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ 2% በሲፒኦ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ

3 ጨረታዉ ከ ከጥቅምት 21/02/2012 ጀምሮ እስከ 30/02/2012ዓ/ም 9፡00 ሰዓት የሚቆይ ይሆናል

4 ጨረታዉ የሚከፈተዉ ዶሞ  01/03/2012 ዓ/ም  3፡00 ይሆናል

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76 / 09 14 72 90 78

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo