በኢፌዲሪ በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅቤት በ 2008 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ቀዋሚ እና አላቂ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት

1 1ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች /ፈርንቸር/

2 2ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች /ኤሌክትሮኒክስ/

3 3ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎች /የፅህፈት መሳርያዎች/

4 4ኛ ሎት የሠራተኛ ደንብ ልብስ

5 5ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎች /የፅዳት መሳርያዎች/

ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የእቃ ኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2 የግብር መክፈያ መለያቁጥር ቲን ነምበር ና ቫት ተመዝገቢ የሆኑ እንዲሁም የመስከረም ወር ቫት ዲክለር ማድረጋቸዉ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ መስከበሪያ (CPO)

ለ 1ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች /ፈርንቸር/                            ብር 5000.00

 2ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች /ኤሌክትሮኒክስ/                         ብር 5000.00

 3ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎች /የፅህፈት መሳርያዎች/                    ብር 3500.00

 4ኛ ሎት የሠራተኛ ደንብ ልብስ                                 ብር 6000.00

 5ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎች /የፅዳት መሳርያዎች/                      ብር 1000.00

ሲሆን በጥሬ ገንዝብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 /ሠላሳ ብር ብቻ/ በመክፈል ከሪጅን ፅህፈት ቤቱ ከ ህዳር 02/2008 ዓም ጀምሮ እስክ ህዳር 16/2008 ዓም ለተካታታይ 15 ቀናት ዉስጥ ሰነዳችን በመግዛት በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይቻላሉ

4 ጨረታዉ ህዳር 16/2008 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሪጅን ፅ/ቤቱ አድራሻ ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በራሱ ምርጫ ጨረታዉ በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ መቅረት የጨረታዉን መከፈት አያስተጎጉልም የተጠቀሰዉን ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰዉ ሰዓት ይሆናል

5 ተጫረቾች ቢሮዉ ባወጣዉ ሰነድ ላይ ዋጋቸዉን መሙላት አለባቸዉ

6 ሪጅን ፅቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

7 ተጫራቾች በሁሉም ዝርዝር የቀረቡ እቃዎች ኦርጅናል እቃዎች ማቅረብ የሚችሉ

አድራሻችን : መቐለ ቀበሌ 11 ታሀገዝ ህንፃ ግራዉንድ ላይ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0348 40 99 60 እና 0344 40 12 90 መጠየቅ ይቻላል

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo