1 ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና የ2011 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ
2 ተጫራቾች የማይመለስ ኣንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይና (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በስም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 14/10/2019 እኤአ 8:00 ሰዓት መቐለ ዋና መስሪያ ቤት ወይም ኣዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በታዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባዋል
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ) ብር 30,000.00 (ሳለሳ ሺ ብር) ስፒኦ በስም በታሸገ : ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: ከስፒኦ ዉጪ ቢድ ቦንድ እና በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም
4 ጨረታዉ 14/10/2019 እ.ኤ.አ ከ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 15/10/2019 8:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ከሆነ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል
5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና ወይም አለመሆኑን መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል
6 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛና ማዉረጃ ያካተተ መሆን አለበት
7 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሸናፊ የግዥ ማዘዥ ሰነድ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ በ 5 የስራ ቀናት ዉስጥ ካሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ 10 በቅደመ ሁኔታ ያልተመሰረተ( irrevocable & unconditional bank Guarantee) በማስያዝ ዉል ማሰር የሚችሉና ዉል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ 10% ተካታታይ ቀናት ዉስጥ እቃወን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታዉ ማስከበሪያ ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል
8 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም
9 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::
10 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉትን እቃ መቐለ ዋና መስሪያ ቤት ድረስ ማስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በተመለከተ ያቀረቡት እቃ በድርጅታችነ ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ካገኘ በሃላ በኣስር ቀናት ዉስጥ የሚፀም ይሆናል
11 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:
12 ለበለጠ መረጃ ከደብዳቤዉ ኣባሪ የግዢ መጠየቅያ ቁጥር 451855 ይመልከቱ
ኣዲስ አባባ ስልክ 0116395927 ፋክስ 0116298560
መቐለ 0344402017 ፋክስ 0344406225